በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ደፋር መሆናችሁን አሳዩ!

ደፋር መሆናችሁን አሳዩ!

መዝሙር 138:3

ጠዋት

  • 3:30 ሙዚቃ

  • 3:40 መዝሙር ቁ. 73 እና ጸሎት

  • 3:50 ይሖዋ ድፍረት እንድናሳይ ይረዳናል

  • 4:05 ሲምፖዚየም፦ ደፋር መሆናችሁን አሳዩ

    • እንደ ሄኖክ

    • እንደ ሙሴ

    • እንደ ኢዮሳፍጥ

    • እንደ ጴጥሮስ

  • 5:05 መዝሙር ቁ. 69 እና ማስታወቂያዎች

  • 5:15 አገልግሎታችሁን በድፍረት አከናውኑ

  • 5:30 የጥምቀት ንግግር

  • 6:00 መዝሙር ቁ. 48

ከሰዓት በኋላ

  • 7:10 ሙዚቃ

  • 7:20 መዝሙር ቁ. 63 እና ጸሎት

  • 7:30 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ ከእውነተኛው አምልኮ ጎን ቁሙ

  • 8:00 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት

  • 8:30 መዝሙር ቁ. 76 እና ማስታወቂያዎች

  • 8:40 ሲምፖዚየም፦ ተጽዕኖ ሲደርስባችሁ እንደ ክርስቶስ ደፋር መሆናችሁን አሳዩ

    • በቤተሰብ ውስጥ

    • በትምህርት ቤት

    • በሥራ ቦታ

    • በምትኖሩበት ማኅበረሰብ

  • 9:40 ድፍረት ማሳየታችሁ “ትልቅ ወሮታ” ያስገኝላችኋል

  • 10:15 መዝሙር ቁ. 119 እና ጸሎት