በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
  1. ፍቅር ከእውቀት የሚበልጠው እንዴት ነው? (1 ቆሮ. 8:1)

  2. በጥንት ዘመን የኖሩ የአምላክ አገልጋዮችን ምሳሌ በመከተል ጉባኤውን ማነጽ የምንችለው እንዴት ነው? (ሮም 13:8)

  3. በአገልግሎታችን ላይ ለምናገኛቸው ሰዎች ራሳችንን መስጠት የምንችለው እንዴት ነው? (1 ተሰ. 2:7, 8)

  4. የክርስቲያን ጉባኤ እንዲያድግ የበኩላችንን አስተዋጽኦ ማበርከት የምንችለው እንዴት ነው? (ኤፌ. 4:1-3, 11-16፤ 1 ተሰ. 5:11)

  5. የምናደርገውን ነገር ሁሉ በፍቅር ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው? (1 ቆሮ. 16:14)