በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

‘ፍቅር ያንጻል’

‘ፍቅር ያንጻል’

1 ቆሮንቶስ 8:1

ጠዋት

  • 3:30 ሙዚቃ

  • 3:40 መዝሙር ቁ. 90 እና ጸሎት

  • 3:50 “እውቀት ያስታብያል፤ ፍቅር ግን ያንጻል”

  • 4:05 ሲምፖዚየም፦ ሌሎችን አንጸዋል

    • በርናባስ

    • ጳውሎስ

    • ዶርቃ

  • 5:05 መዝሙር ቁ. 79 እና ማስታወቂያዎች

  • 5:15 ምሥራቹን በማካፈል ብቻ አትወሰኑ

  • 5:30 የጥምቀት ንግግር

  • 6:00 መዝሙር ቁ. 52

ከሰዓት በኋላ

  • 7:10 ሙዚቃ

  • 7:20 መዝሙር ቁ. 107 እና ጸሎት

  • 7:30 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ እውነተኛ ፍቅር ከእውነት ጎን የሚቆመው እንዴት ነው?

  • 8:00 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት

  • 8:30 መዝሙር ቁ. 101 እና ማስታወቂያዎች

  • 8:40 ሲምፖዚየም፦ አካሉ እንዲያድግ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ አበርክቱ

    • ለመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ፍቅር ይኑራችሁ

    • ጥበብ የሚንጸባረቅባቸውን የአምላክ ትእዛዛት ደግፉ

    • የእምነት ባልንጀሮቻችሁን አንጹ

  • 9:40 “የምታደርጉትን ነገር ሁሉ በፍቅር አድርጉ”

  • 10:15 መዝሙር ቁ. 105 እና ጸሎት