በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

“በይሖዋ ደስ ይበላችሁ”

“በይሖዋ ደስ ይበላችሁ”

መዝሙር 32:11

ጠዋት

  • 3:40 ሙዚቃ

  • 3:50 መዝሙር ቁ. 9 እና ጸሎት

  • 4:00 “በይሖዋ ደስ ይበላችሁ፤ ሐሴትም አድርጉ”

  • 4:15 በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥም ደስተኛ መሆን

  • 4:30 በአገልግሎታችሁ ‘በደስታ ተሞሉ’

  • 4:55 መዝሙር ቁ. 76 እና ማስታወቂያዎች

  • 5:05 “ልባችሁ ሸክም እንዳይበዛበት” ተጠንቀቁ

  • 5:35 የጥምቀት ንግግር

  • 6:05 መዝሙር ቁ. 51

ከሰዓት በኋላ

  • 7:20 ሙዚቃ

  • 7:30 መዝሙር ቁ. 111

  • 7:35 ተሞክሮዎች

  • 7:45 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት

  • 8:15 ሲምፖዚየም፦ ይሖዋ ደስተኛ እንድንሆን ይረዳናል

    • • ደቀ መዛሙርት በማድረጉ ሥራ ስንካፈል

    • • የእምነት ባልንጀሮቻችንን ስንረዳ

    • • ፈተናን በጽናት ስንቋቋም

  • 9:00 መዝሙር ቁ. 2 እና ማስታወቂያዎች

  • 9:10 ይሖዋን ሁልጊዜ በፊታችሁ አድርጉት

  • 9:55 መዝሙር ቁ. 7 እና ጸሎት