በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
  1. 1. ደስታ የሚያስገኙልን የትኞቹ ሦስት የይሖዋ ዝግጅቶች ናቸው? (መዝ. 32:1-10)

  2. 2. በአሁኑ ጊዜም ደስተኛ መሆን የምንችለው እንዴት ነው? (መዝ. 5:11, 12፤ 91:14)

  3. 3. አስቸጋሪ ሁኔታዎች ቢያጋጥሙንም በአገልግሎታችን ደስታችንን ጠብቀን መኖር የምንችለው እንዴት ነው? (ሥራ 13:50-52፤ ሮም 5:3-5)

  4. 4. ‘ልባችን ሸክም እንዳይበዛበትና’ ደስታችንን እንዳናጣ ምን ማድረግ ይኖርብናል? (ሉቃስ 21:34)

  5. 5. ይሖዋ ደስተኛ እንድንሆን የሚረዳን እንዴት ነው? (መዝ. 92:4, 5)

  6. 6. ይሖዋን ሁልጊዜ በፊታችን ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው? (ሮም 1:20፤ ዘዳ. 6:6-9፤ ፊልጵ. 4:6፤ መዝ. 16:3)