በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
  1. 1. የይሖዋ አገልጋዮች እንደመሆናችን መጠን ምን ልዩ መብት አለን? (ምሳሌ 27:11)

  2. 2. ኢየሱስን በመምሰል የይሖዋን ልብ ደስ ማሰኘት የምንችለው እንዴት ነው? (ዮሐ. 8:29)

  3. 3. በአገልግሎታችን የይሖዋን ልብ ደስ ማሰኘት የምንችለው እንዴት ነው? (ዮሐ. 15:8)

  4. 4. በሁሉም የሕይወታችን ዘርፎች ይሖዋን ማስደሰት የምንችለው እንዴት ነው? (ዮሐ. 14:31፤ ኤፌ. 6:1-4፤ መዝ. 35:18፤ 1 ጴጥ. 2:12)

  5. 5. ችግሮችን፣ ተስፋ መቁረጥንና ፈተናዎችን በተሳካ ሁኔታ መቋቋም የምንችለው እንዴት ነው? (ነህ. 8:10)