በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋን ልብ ደስ አሰኙት!

የይሖዋን ልብ ደስ አሰኙት!

ምሳሌ 27:11

ጠዋት

  • 3:30 ሙዚቃ

  • 3:40 መዝሙር ቁ. 29 እና ጸሎት

  • 3:50 የይሖዋን ልብ ደስ አሰኙት!

  • 4:05 ሲምፖዚየም፦ የይሖዋን አራት ባሕርያት ማንጸባረቅ

    • • ፍትሕ

    • • የኃይል አጠቃቀም

    • • ጥበብ

    • • ፍቅር

  • 5:05 መዝሙር ቁ. 81 እና ማስታወቂያዎች

  • 5:15 ‘ብዙ ፍሬ በማፍራት’ አምላክን አስከብሩ

  • 5:30 የጥምቀት ንግግር

  • 6:00 መዝሙር ቁ. 49

ከሰዓት በኋላ

  • 7:10 ሙዚቃ

  • 7:20 መዝሙር ቁ. 28 እና ጸሎት

  • 7:30 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ አምላክን ማስደሰት ትችላላችሁ!—እንዴት?

  • 8:00 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት

  • 8:30 መዝሙር ቁ. 35 እና ማስታወቂያዎች

  • 8:40 ሲምፖዚየም፦ ይሖዋን አስደስቱት

    • • በግል ሕይወታችሁ

    • • በቤተሰባችሁ ውስጥ

    • • በጉባኤያችሁ ውስጥ

    • • በምትኖሩበት አካባቢ

  • 9:40 ‘የይሖዋ ደስታ ብርታታችሁ ነው’

  • 10:15 መዝሙር ቁ. 110 እና ጸሎት