በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ቅዳሜ

ቅዳሜ

“በቅዱስ ስሙ ተኩራሩ። ይሖዋን የሚፈልጉ ሰዎች፣ ልባቸው ሐሴት ያድርግ”—መዝሙር 105:3

ጠዋት

ከሰዓት በኋላ

  • 7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 7:45 መዝሙር ቁ. 76

  • 7:50 ወንድሞቻችን ደቀ መዛሙርት በማድረጉ ሥራ ደስታ እያገኙ ያሉት እንዴት ነው?

    • • በአፍሪካ

    • • በእስያ

    • • በአውሮፓ

    • • በሰሜን አሜሪካ

    • • በኦሺያንያ

    • • በደቡብ አሜሪካ

  • 8:35 ሲምፖዚየም፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁን እርዷቸው

  • 9:30 መዝሙር ቁ. 110 እና ማስታወቂያዎች

  • 9:40 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ፊልም፦ ነህምያ፦ ‘የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው’—ክፍል 1 (ነህምያ 1:1–6:19)

  • 10:15 ዛሬ ደቀ መዝሙር በማድረጉ ሥራ መካፈላችን በአዲሱ ዓለም ውስጥ ለሚኖረው ተመሳሳይ ሥራ ያዘጋጀናል (ኢሳይያስ 11:9፤ የሐዋርያት ሥራ 24:15)

  • 10:50 መዝሙር ቁ. 140 የመደምደሚያ ጸሎት