ዓርብ
“ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ። ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ!”—ፊልጵስዩስ 4:4
ጠዋት
-
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
-
3:30 መዝሙር ቁ. 111 እና ጸሎት
-
3:40 የሊቀ መንበሩ ንግግር፦ ይሖዋ ‘ደስተኛ አምላክ’ የተባለው ለምንድን ነው? (1 ጢሞቴዎስ 1:11)
-
4:15 ሲምፖዚየም፦ ለደስታ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ነገሮች
-
• አኗኗርን ቀላል ማድረግ (መክብብ 5:12)
-
• ንጹሕ ሕሊና (መዝሙር 19:8)
-
• አርኪ ሥራ (መክብብ 4:6፤ 1 ቆሮንቶስ 15:58)
-
• እውነተኛ ወዳጅነት (ምሳሌ 18:24፤ 19:4, 6, 7)
-
-
5:05 መዝሙር ቁ. 89 እና ማስታወቂያዎች
-
5:15 ድራማዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ‘ይሖዋ እንዲደሰቱ አደረጋቸው’ (ዕዝራ 1:1–6:22፤ ሐጌ 1:2-11፤ 2:3-9፤ ዘካርያስ 1:12-16፤ 2:7-9፤ 3:1, 2፤ 4:6, 7)
-
5:45 በይሖዋ የማዳን ሥራ ሐሴት አድርጉ (መዝሙር 9:14፤ 34:19፤ 67:1, 2፤ ኢሳይያስ 12:2)
-
6:15 መዝሙር ቁ. 148 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
-
7:30 የሙዚቃ ቪዲዮ
-
7:40 መዝሙር ቁ. 131
-
7:45 ሲምፖዚየም፦ ቤተሰባችሁ ደስተኛ እንዲሆን አድርጉ
-
• ባሎች፣ በሚስቶቻችሁ ደስ ይበላችሁ (ምሳሌ 5:18, 19፤ 1 ጴጥሮስ 3:7)
-
• ሚስቶች፣ በባሎቻችሁ ደስ ይበላችሁ (ምሳሌ 14:1)
-
• ወላጆች፣ በልጆቻችሁ ደስ ይበላችሁ (ምሳሌ 23:24, 25)
-
• ልጆች፣ በወላጆቻችሁ ደስ ይበላችሁ (ምሳሌ 23:22)
-
-
8:50 መዝሙር ቁ. 135 እና ማስታወቂያዎች
-
9:00 ሲምፖዚየም፦ ፍጥረት ይሖዋ ደስተኛ እንድንሆን እንደሚፈልግ ያረጋግጣል
-
• ውብ አበቦች (መዝሙር 111:2፤ ማቴዎስ 6:28-30)
-
• ጣፋጭ ምግብ (መክብብ 3:12, 13፤ ማቴዎስ 4:4)
-
• የሚያምሩ ቀለሞች (መዝሙር 94:9)
-
• አስደናቂ የሆነው አካላችን (የሐዋርያት ሥራ 17:28፤ ኤፌሶን 4:16)
-
• ማራኪ ድምፆች (ምሳሌ 20:12፤ ኢሳይያስ 30:21)
-
• አስገራሚ እንስሳት (ዘፍጥረት 1:26)
-
-
10:00 ‘ሰላምን የሚያራምዱ ደስተኞች ናቸው’—ለምን? (ምሳሌ 12:20፤ ያዕቆብ 3:13-18፤ 1 ጴጥሮስ 3:10, 11)
-
10:20 ከይሖዋ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት መመሥረት ታላቅ ደስታ ያስገኛል! (መዝሙር 25:14፤ ዕንባቆም 3:17, 18)
-
10:55 መዝሙር ቁ. 28 እና የመደምደሚያ ጸሎት