በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
  1. 1. በአሁኑ ወቅት እምነታችንን ማጠናከር የሚያስፈልገን ለምንድን ነው? (ዕብ. 10:39)

  2. 2. ይሖዋ በዓይን ባይታይም ‘ልናየው’ የምንችለው እንዴት ነው? (ዕብ. 11:27)

  3. 3. የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶችን መመርመር ጠቃሚ የሆነው ለምንድን ነው? (ሮም 10:17)

  4. 4. መንፈስ ቅዱስ እምነት ለማዳበር የሚረዳን እንዴት ነው? (ሉቃስ 11:13፤ ገላ. 5:22)

  5. 5. ሌሎች እምነታቸውን እንዲያጠናክሩ መርዳት የምንችለው እንዴት ነው? (1 ተሰ. 2:7, 8)

  6. 6. ‘የእምነታችንን “ዋና ወኪል” እና “ፍጹም አድራጊ” በትኩረት መመልከት’ ያለብን ለምንድን ነው? (ዕብ. 12:2, 3)