በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
  1. 1. ማመናችን ምን ውጤት ያስገኛል? (ዮሐ. 3:16)

  2. 2. ይስሐቅንና ርብቃን፣ አስቴርን እንዲሁም ጢሞቴዎስን በእምነታቸው ልንመስላቸው የምንችለው እንዴት ነው? (መክ. 4:11, 12፤ መዝ. 119:46፤ 2 ጢሞ. 1:5)

  3. 3. ተፈታታኝ ሁኔታዎች ቢኖሩም መስበካችንን እንድንቀጥል የሚረዳን ምንድን ነው? (2 ቆሮ. 4:13)

  4. 4. በየዕለቱ ‘በእምነት መመላለስ’ የምንችለው እንዴት ነው? (2 ቆሮ. 5:7)

  5. 5. በይሖዋ ዘንድ መታወቅ የምንችለው እንዴት ነው? (2 ጢሞ. 2:19፤ ያዕ. 4:6፤ 2 ቆሮ. 13:5)