ዓርብ
ጠዋት
-
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
-
3:30 መዝሙር ቁ. 86 እና ጸሎት
-
3:40 የሊቀ መንበሩ ንግግር፦ ይሖዋ ‘ሰላም የሚሰጥ አምላክ’ ነው (ሮም 15:33፤ ፊልጵስዩስ 4:6, 7)
-
4:10 ሲምፖዚየም፦ ፍቅር እውነተኛ ሰላም የሚያስገኘው እንዴት ነው?
-
• ለአምላክ ያለን ፍቅር (ማቴዎስ 22:37, 38፤ ሮም 12:17-19)
-
• ለባልንጀራችን ያለን ፍቅር (ማቴዎስ 22:39፤ ሮም 13:8-10)
-
• ለአምላክ ቃል ያለን ፍቅር (መዝሙር 119:165, 167, 168)
-
-
5:05 መዝሙር ቁ. 24 እና ማስታወቂያዎች
-
5:15 ድራማዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ያዕቆብ—ሰላም ወዳድ የነበረ ሰው (ዘፍጥረት 26:12–33:11)
-
5:45 “የእውነተኛ ጽድቅ ውጤት ሰላም . . . ይሆናል” (ኢሳይያስ 32:17፤ 60:21, 22)
-
6:15 መዝሙር ቁ. 97 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
-
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
-
7:45 መዝሙር ቁ. 144
-
7:50 ሲምፖዚየም፦ አምላክ ስለ ሰላም በሰጣቸው ተስፋዎች ተደሰቱ
-
• “አገልጋዮቼ ይበላሉ . . . አገልጋዮቼ ይጠጣሉ” (ኢሳይያስ 65:13, 14)
-
• “ቤቶችን ይሠራሉ . . . ወይንንም ይተክላሉ” (ኢሳይያስ 65:21-23)
-
• “ተኩላና የበግ ግልገል በአንድነት ይበላሉ” (ኢሳይያስ 11:6-9፤ 65:25)
-
• “በዚያም የሚቀመጥ ማንኛውም ሰው ‘ታምሜአለሁ’ አይልም” (ኢሳይያስ 33:24፤ 35:5, 6)
-
• “ሞትን ለዘላለም ይውጣል” (ኢሳይያስ 25:7, 8)
-
-
8:50 መዝሙር ቁ. 35 እና ማስታወቂያዎች
-
9:00 ሲምፖዚየም፦ ሰላም ወደሰፈነበት የቤተሰብ ሕይወት የሚመራውን ካርታ ተከተሉ
-
• ፍቅርና አክብሮት አሳዩ (ሮም 12:10)
-
• ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ አድርጉ (ኤፌሶን 5:15, 16)
-
• እርስ በርስ ተደጋገፉ (ማቴዎስ 19:6)
-
• ይሖዋን በአንድነት አምልኩ (ኢያሱ 24:15)
-
-
9:55 ‘የሰላምን መስፍን’ በታማኝነት ደግፉ (ኢሳይያስ 9:6, 7፤ ቲቶ 3:1, 2)
-
10:15 አሳሳች በሆነ ሰላም አትታለሉ! (ማቴዎስ 4:1-11፤ ዮሐንስ 14:27፤ 1 ተሰሎንቄ 5:2, 3)
-
10:50 መዝሙር ቁ. 112 እና የመደምደሚያ ጸሎት