በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ሰላም ወዳዶች

ሰላም ወዳዶች

ሉቃስ 10:6

ጠዋት

  • 3:40 ሙዚቃ

  • 3:50 መዝሙር ቁ. 58 እና ጸሎት

  • 4:00 ሰላም ወዳዶች፣ እንኳን ደህና መጣችሁ!

  • 4:15 ሰላም ወዳዶችን መፈለጋችሁን ቀጥሉ

  • 4:30 ሰላም ወዳዶችን ፈልጋችሁ እንድታገኙ የሰላም መስፍን ይርዳችሁ

  • 4:55 መዝሙር ቁ. 103 እና ማስታወቂያዎች

  • 5:05 ሰላም ወዳዶች ከእንግዲህ ወዲህ ጦርነት አይማሩም

  • 5:35 የጥምቀት ንግግር

  • 6:05 መዝሙር ቁ. 79

ከሰዓት በኋላ

  • 7:20 ሙዚቃ

  • 7:30 መዝሙር ቁ. 76

  • 7:35 ተሞክሮዎች

  • 7:45 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት

  • 8:15 ሲምፖዚየም፦ ሰላም ወዳዶች እርስ በርሳቸው ይረዳዳሉ

    • • “ልባችሁን ወለል አድርጋችሁ ክፈቱ”

    • • ወጣቶች ሙሉ አቅማቸውን እንዲጠቀሙበት እርዷቸው

    • • አረጋውያንን አክብሩ

  • 9:00 መዝሙር ቁ. 57 እና ማስታወቂያዎች

  • 9:10 ሰላም ወዳዶች ክፉን በመልካም ማሸነፍ የሚችሉት እንዴት ነው?

  • 9:55 መዝሙር ቁ. 45 እና ጸሎት