የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
1. ሰላም ወዳዶችን ለይተን ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው? (ሉቃስ 10:6)
2. ሰላም ወዳዶች የአምላክ ወዳጆች እንዲሆኑ መርዳት የምንችለው እንዴት ነው? (ማቴ. 10:11)
3. የሰላም መስፍን ሰላም ወዳዶችን ፈልገን እንድናገኝ የሚረዳን እንዴት ነው? (ኢሳ. 9:6, 7፤ ማቴ. 28:20)
4. ሰላም ወዳዶች መሆናችንን ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው? (መዝ. 11:5፤ 2 ጢሞ. 2:24፤ ያዕ. 3:17, 18)
5. ሰላም ወዳዶች እርስ በርሳቸው የሚረዳዱት እንዴት ነው? (2 ቆሮ. 6:13)
6. ‘ምንጊዜም ክፉውን በመልካም ማሸነፍ’ የምንችለው እንዴት ነው? (ሮም 12:2, 6, 10, 18)
© 2022 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
CA-brpgm23-AM