በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

አንድነት ያለው የይሖዋ ቤተሰብ

አንድነት ያለው የይሖዋ ቤተሰብ

ኤፌሶን 4:3

ጠዋት

  • 3:30 ሙዚቃ

  • 3:40 መዝሙር ቁ. 85 እና ጸሎት

  • 3:50 በይሖዋ ቤተሰብ ውስጥ ያላችሁን ቦታ ከፍ አድርጋችሁ ተመልከቱ

  • 4:05 ሲምፖዚየም፦ ሌሎችን ጥሩ አድርገው ተቀብለዋል

    • • ኤሊሁ

    • • ሊዲያ

    • • ኢየሱስ

  • 5:05 መዝሙር ቁ. 100 እና ማስታወቂያዎች

  • 5:15 ሌሎች የይሖዋ ቤተሰብ አባል እንዲሆኑ መርዳታችሁን ቀጥሉ

  • 5:30 የጥምቀት ንግግር

  • 6:00 መዝሙር ቁ. 135

ከሰዓት በኋላ

  • 7:10 ሙዚቃ

  • 7:20 መዝሙር ቁ. 132 እና ጸሎት

  • 7:30 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ ቤታችሁ የእረፍትና የሰላም ቦታ ነው?

  • 8:00 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት

  • 8:30 መዝሙር ቁ. 136 እና ማስታወቂያዎች

  • 8:40 ሲምፖዚየም፦ ሰላም ለማስፈን ጥረት አድርጉ—እንዴት?

    • • ‘ሌሎችን የሚያንጽ መልካም ቃል’ ተናገሩ

    • • ‘በፍቅር ተመላለሱ’

    • • ጠላቶቻችንን ተቋቋሙ

  • 9:40 ስለ መንፈሳዊ ቤተሰባችሁ ‘ምስጋና ማቅረባችሁን አታቋርጡ’

  • 10:15 መዝሙር ቁ. 107 እና ጸሎት