በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
  1. 1. በይሖዋ ቤተሰብ ውስጥ ያለንን ቦታ ከፍ አድርገን እንደምንመለከተው ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው? (ኤፌ. 4:3)

  2. 2. ሌሎችን ጥሩ አድርገን መቀበል የምንችለው እንዴት ነው? እንዲህ ማድረግ ያለብንስ ለምንድን ነው? (ሮም 15:7)

  3. 3. በተቻለ መጠን ብዙ ሰዎች የይሖዋ ቤተሰብ አባላት እንዲሆኑ መርዳት የምንችለው እንዴት ነው? (ኤፌ. 2:17፤ 6:15)

  4. 4. ሰላም ማስፈን የምንችለው እንዴት ነው? (ኤፌ. 4:29፤ 5:1, 2፤ 6:13)

  5. 5. ለመንፈሳዊ ቤተሰባችን ያለንን ፍቅር ማሳደግ የምንችለው እንዴት ነው? (ኤፌ. 1:15, 16)

© 2022 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania

CA-copgm23-AM