በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
  1. 1. ወደ አምላክ እረፍት መግባት የምንችለው እንዴት ነው? (ዘፍ. 2:1-3፤ ዕብ. 4:1, 11)

  2. 2. “የአምላክ ቃል” ኃይለኛ መሆኑን በሕይወታችን ማየት የምንችለው እንዴት ነው? (1 ተሰ. 2:13፤ ዕብ. 4:12)

  3. 3. መመሪያ ለማግኘት ምንጊዜም ወደ ይሖዋ መመልከት ያለብን ለምንድን ነው? (ኢሳ. 26:7-9, 15, 20)

  4. 4. የይሖዋን በረከት ለማግኘት ምን ማድረግ ይኖርብናል? (1 ጴጥ. 1:13-15፤ 1 ዮሐ. 5:3)

  5. 5. የይሖዋን ልብ ደስ ማሰኘት የምንችለው እንዴት ነው? (መዝ. 71:14, 15፤ ሮም 12:2፤ 1 ጴጥ. 4:10)

  6. 6. በይሖዋ አገልግሎት ደስታ ማግኘት የምንችለው እንዴት ነው? (ዮሐ. 5:17)

© 2023 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania

CA-brpgm24-AM