መዝናኛ
ክርስቲያኖች አረፍ ማለታቸውና መዝናናታቸው ተገቢ ነው?
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
ማር 6:31, 32—ኢየሱስ ሥራ ቢበዛበትም ከደቀ መዛሙርቱ ጋር አረፍ ማለት ወደሚችሉበት አካባቢ እንዲሄዱ ሐሳብ አቅርቧል
መዝናኛ ለመንፈሳዊ እንቅስቃሴዎች የምናውለውን ጊዜ እንዳይወስድብን የትኞቹ መሠረታዊ ሥርዓቶች ይረዱናል?
ማቴ 6:21, 33፤ ኤፌ 5:15-17፤ ፊልጵ 1:9, 10፤ 1ጢሞ 4:8
በተጨማሪም ምሳሌ 21:17፤ መክ 7:4ን ተመልከት
የሥነ ምግባር ብልግናን ከሚያበረታታ መዝናኛ መራቅ ያለብን ለምንድን ነው?
እልኸኝነትን ወይም ከልክ ያለፈ የፉክክር ስሜትን ከሚያበረታታ መዝናኛ መራቅ ያለብን ለምንድን ነው?
ዓመፅን ከሚያበረታታ መዝናኛ መራቅ ያለብን ለምንድን ነው?
ለክርስቲያኖች የማይገባን ቀልድና ጨዋታ ለመለየት የሚረዳን ምንድን ነው?
ከመዝናኛ ጋር በተያያዘ ውሳኔ ስናደርግ የሌሎችን ሕሊና ግምት ውስጥ ማስገባት ያለብን ለምንድን ነው?