በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መጠጣት

መጠጣት

መጽሐፍ ቅዱስ የአልኮል መጠጥ በልኩ መጠጣትን ያወግዛል?

መዝ 104:14, 15፤ መክ 9:7፤ 10:19 1ጢሞ 5:23

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዮሐ 2:1-11—ኢየሱስ በሠርግ ግብዣ ላይ በተገኘበት ወቅት ውኃን ወደ ወይን ጠጅ በመቀየር የመጀመሪያ ተአምሩን ፈጽሟል፤ ብዛት ያለው ግሩም የወይን ጠጅ በማቅረብ ሙሽሮቹን ከኀፍረት ታድጓቸዋል

ከመጠን በላይ መጠጣትና ስካር ምን አደጋዎች አሉት?

የአምላክ አገልጋዮች ስለ ስካር ምን አመለካከት አላቸው?

1ቆሮ 5:11፤ 6:9, 10፤ ኤፌ 5:18 1ጢሞ 3:2, 3

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 9:20-25—ኖኅ ሰከረ፤ ይህም የልጅ ልጁ ከባድ ኃጢአት እንዲፈጽም መንገድ ከፍቷል

    • 1ሳሙ 25:2, 3, 36—ናባል ኃይለኛና ጅል ሰው ነው፤ ከፈጸማቸው አሳፋሪ ነገሮች አንዱ በጣም መስከር ነው

    • ዳን 5:1-6, 22, 23, 30, 31—ንጉሥ ቤልሻዛር ብዙ የወይን ጠጅ ጠጥቶ ሞቅ ሲለው ይሖዋን ተሳደበ፤ በዚያው ምሽት ተገደለ

ባንሰክርም እንኳ ስለምንጠጣው መጠን መጠንቀቅ ያለብን ለምንድን ነው?

የሚጠጣውን መጠን መቆጣጠር የሚከብደውን ክርስቲያን ማገዝ የምንችለው እንዴት ነው?

ሮም 14:13, 21፤ 1ቆሮ 13:4, 5፤ 1ተሰ 4:4

በተጨማሪም “ራስን መግዛት” የሚለውን ተመልከት