ምግባር፣ ክርስቲያናዊ
ክርስቲያኖች የሚያምኑበትን ነገር በአኗኗራቸው ሊያንጸባርቁ የሚገባው ለምንድን ነው?
ክርስቲያኖች በምግባራቸው የማንን አርዓያ መከተል አለባቸው?
ክርስቲያኖች የአምላክን መሥፈርቶች አክብረው ሲኖሩ ምን ውጤት ይገኛል?
በተጨማሪም 1ጢሞ 4:12፤ ቲቶ 2:4-8፤ 1ጴጥ 3:1, 2፤ 2ጴጥ 2:2ን ተመልከት
ክርስቲያኖች ራሳቸውን ከመጥፎ ምግባር ለመጠበቅ የሚረዳቸው የትኛውን እውነታ ማስታወሳቸው ነው?
በተጨማሪም ማቴ 5:28፤ 15:19፤ ሮም 1:26, 27፤ ኤፌ 2:2, 3ን ተመልከት
ክርስቲያኖች ትክክለኛውን ነገር ለማድረግ የሚያግዛቸው የትኛውን እውነታ ማስታወሳቸው ነው?
ሮም 12:2፤ ኤፌ 4:22-24፤ ፊልጵ 4:8፤ ቆላ 3:9, 10
በተጨማሪም ምሳሌ 1:10-19፤ 2:10-15፤ 1ጴጥ 1:14-16ን ተመልከት
-
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
-
ዘፍ 39:7-12—ዮሴፍ የጶጢፋር ሚስት ያቀረበችለትን ማባበያ ተቃውሟል
-
ኢዮብ 31:1, 9-11—ኢዮብ ከሚስቱ ውጭ ለማንኛዋም ሴት ተገቢ ያልሆነ ትኩረት ላለመስጠት ቆርጧል
-
ማቴ 4:1-11—ኢየሱስ፣ ሰይጣን ያቀረበለትን ማባበያ ውድቅ አድርጓል
-
ክርስቲያኖች ከየትኞቹ መጥፎ ባሕርያት ሊጠበቁ ይገባል?
“መጥፎ ባሕርያት” የሚለውን ተመልከት
ክርስቲያኖች ከየትኞቹ መጥፎ ልማዶች ሊርቁ ይገባል?
“መጥፎ ልማዶች” የሚለውን ተመልከት
ክርስቲያኖች የትኞቹን አምላካዊ ባሕርያት ማዳበር ይኖርባቸዋል?
ለአምላክ ማደር
ለዛ ያለውና ጤናማ አነጋገር
ምሳሌ 12:18፤ 16:24፤ ቆላ 4:6፤ ቲቶ 2:6-8
በተጨማሪም ምሳሌ 10:11፤ 25:11፤ ቆላ 3:8ን ተመልከት
ሌሎች ከእኛ እንደሚበልጡ አድርጎ ማሰብ
“ትሕትና” የሚለውን ተመልከት
ልግስና
“ልግስና” የሚለውን ተመልከት
ሐቀኝነት
“ሐቀኝነት” የሚለውን ተመልከት
መንፈሳዊነት፤ የይሖዋን ፈቃድ ማስቀደም
-
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
-
ዕብ 11:8-10—አብርሃም የአምላክ መንግሥት እውን ስለሆነለት በባዕድ አገር እንደ እንግዳ ሆኖ በድንኳን ኖሯል
-
ዕብ 11:24-27—ነቢዩ ሙሴ የመረጠው የሕይወት ጎዳና ይሖዋ ለእሱ ምን ያህል እውን እንደሆነ ያሳያል
-
መገዛት
በተጨማሪም ዮሐ 6:38፤ ኤፌ 5:22-24፤ ቆላ 3:18ን ተመልከት
-
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
-
ሉቃስ 22:40-43—ኢየሱስ ለአባቱ ፈቃድ መገዛት በጣም ከባድ በሆነበት ጊዜም እንኳ ይህን በማድረግ ግሩም ምሳሌ ትቷል
-
1ጴጥ 3:1-6—ሐዋርያው ጴጥሮስ፣ ሣራ በመገዛት ረገድ ለክርስቲያን ሚስቶች ጥሩ ምሳሌ እንደምትሆን ተናግሯል
-
ማበረታታት፤ ማነጽ
ኢሳ 35:3, 4፤ ሮም 1:11, 12፤ ዕብ 10:24, 25
በተጨማሪም ሮም 15:2፤ 1ተሰ 5:11ን ተመልከት
-
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
-
1ሳሙ 23:15-18—ዳዊት የንጉሥ ሳኦል የጥቃት ዒላማ በነበረበት ወቅት ዮናታን አበረታቶታል
-
ሥራ 15:22-31—በመጀመሪያው መቶ ዘመን የነበረው የበላይ አካል በተጓዥ የበላይ ተመልካቾች አማካኝነት ደብዳቤ ልኳል፤ ጉባኤውም በዚህ ደብዳቤ ተበረታቷል
-
ምሕረት
“ምሕረት” የሚለውን ተመልከት
ሥርዓታማነት
ስለ ሌሎች ደህንነት ከልብ ማሰብ
በሁሉም ነገር የታመኑ መሆን
በተጨማሪም ዘፍ 6:22፤ ዘፀ 40:16ን ተመልከት
-
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
-
ዳን 1:3-5, 8-20—ነቢዩ ዳንኤልና ሦስቱ ጓደኞቹ የሙሴ ሕግ የሚከለክላቸውን ነገሮች ባለመብላት ጽኑ አቋም አሳይተዋል
-
ሉቃስ 21:1-4—ኢየሱስ አንዲት መበለት ያደረገችውን ትንሽ መዋጮ ተመልክቶ ስለ ታላቅ እምነቷ አመስግኗታል
-
በልማዳችን ልከኛ መሆን
በተጨማሪም ምሳሌ 23:1-3፤ 25:16ን ተመልከት
በይሖዋ መታመን
“በይሖዋ መታመን” የሚለውን ተመልከት
በጸሎት መጽናት
ባለን መርካት
“ባለን መርካት” የሚለውን ተመልከት
ተባብሮ መሥራት
መክ 4:9, 10፤ 1ቆሮ 16:16፤ ኤፌ 4:15, 16
በተጨማሪም መዝ 110:3፤ ፊልጵ 1:27, 28፤ ዕብ 13:17ን ተመልከት
-
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
-
1ዜና 25:1-8—ንጉሥ ዳዊት ቅዱስ አገልግሎት የሚያቀርብ የዘማሪዎችና የሙዚቀኞች ቡድን አደራጅቷል፤ ይህም ተባብረው መሥራት ይጠይቅባቸዋል
-
ነህ 3:1, 2, 8, 9, 12፤ 4:6-8, 14-18, 22, 23፤ 5:16፤ 6:15—ይሖዋ ሕዝቡ ያሳዩትን የትብብር መንፈስ ስለባረከው በ52 ቀናት ውስጥ የኢየሩሳሌምን ቅጥሮች ገንብተው አጠናቅቀዋል
-
ታማኝነት
“ታማኝነት” የሚለውን ተመልከት
ታታሪነት፤ በሙሉ ነፍስ መሥራት
“ሥራ” የሚለውን ተመልከት
ታዛዥነት
“ታዛዥነት” የሚለውን ተመልከት
ትሕትና፤ ልክን ማወቅ
“ትሕትና” የሚለውን ተመልከት
ንጹሕ አቋም
“ንጹሕ አቋም” የሚለውን ተመልከት
ንጽሕና
2ቆሮ 11:3፤ 1ጢሞ 4:12፤ 5:1, 2, 22፤ 1ጴጥ 3:1, 2
በተጨማሪም ፊልጵ 4:8፤ ቲቶ 2:3-5ን ተመልከት
-
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
-
ዘፍ 39:4-12—ዮሴፍ፣ የጶጢፋር ሚስት እሱን ለማማለል ብዙ ጥረት ብታደርግም እስከ መጨረሻው ንጽሕናውን ጠብቋል
-
መኃ 4:12፤ 8:6—ሱላማዊቷ ወጣት ለምትወደው ሰው ታማኝ ናት፤ ሥነ ምግባራዊ ንጽሕናዋንም ጠብቃለች፤ እንደተቆለፈ የአትክልት ቦታ ናት
-
አክብሮት ማሳየት
በተጨማሪም ኤፌ 5:33፤ 1ጴጥ 3:1, 2, 7ን ተመልከት
-
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
-
ዘኁ 14:1-4, 11—ይሖዋ፣ እስራኤላውያን ለነቢዩ ሙሴና ለሊቀ ካህናቱ አሮን አክብሮት አለማሳየታቸው እሱን አለማክበር እንደሆነ አድርጎ ተመልክቶታል
-
ማቴ 21:33-41—ኢየሱስ የይሖዋን ነቢያትና ልጁን የማያከብሩ ሰዎች ምን እንደሚደርስባቸው በምሳሌ አስተምሯል
-
አድልዎ አለማድረግ
“አድልዎ አለማድረግ” የሚለውን ተመልከት
እንግዳ ተቀባይነት
“እንግዳ ተቀባይነት” የሚለውን ተመልከት
እውነትን መናገር
“ሐቀኝነት” የሚለውን ተመልከት
ከአንጀት የመነጨ ርኅራኄ
“ርኅራኄ” የሚለውን ተመልከት
የመንፈስ ፍሬ
“የአምላክ መንፈስ ፍሬ” የሚለውን ተመልከት
ይሖዋን መፍራት
በተጨማሪም መዝ 111:10ን ተመልከት
-
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
-
ነህ 5:14-19—አገረ ገዢው ነህምያ ይሖዋን ስለሚፈራ እንደ ሌሎቹ ገዢዎች የአምላክን ሕዝብ መጠቀሚያ አላደረገም
-
ዕብ 5:7, 8—ኢየሱስ ፈሪሃ አምላክ በማሳየት ረገድ ምሳሌ ትቷል
-
ይቅር ለማለት ፈቃደኛ መሆን
“ይቅር ባይነት” የሚለውን ተመልከት
ድፍረት
“ድፍረት” የሚለውን ተመልከት
ጽናት፤ አለመታከት፤ አለማወላወል
ማቴ 24:13፤ ሉቃስ 21:19፤ 1ቆሮ 15:58፤ ገላ 6:9፤ ዕብ 10:36
በተጨማሪም ሮም 12:12፤ 1ጢሞ 4:16፤ ራእይ 2:2, 3ን ተመልከት
-
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
-
ዕብ 12:1-3—ሐዋርያው ጳውሎስ የኢየሱስን ምሳሌ በመጥቀስ ክርስቲያኖችን እንዲጸኑ አበረታቷቸዋል
-
ያዕ 5:10, 11—ያዕቆብ፣ ኢዮብ የተወውን የጽናት ምሳሌ እንዲሁም ይሖዋ እንዴት እንደካሰው ተናግሯል
-