በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ራስን መግዛት

ራስን መግዛት

ይሖዋ ራሱን እንደሚገዛ ያሳየው እንዴት ነው?

ራሳችንን መግዛት የሚያስፈልገን መቼ ነው?

ምሳሌ 16:32፤ 25:28፤ 1ቆሮ 9:25, 27

በተጨማሪም 2ጢሞ 2:23-25፤ ቲቶ 1:7, 8⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 2ሳሙ 16:5-14—ሺምአይ፣ መጥፎ ስድብ ሲሰድበውና ሲያቃልለው ንጉሥ ዳዊት ራሱን ገዝቷል

    • 1ጴጥ 2:21-23—ኢየሱስ ሲሰደብና መከራ ሲደርስበት ምን ያህል ራሱን እንደገዛ ሐዋርያው ጴጥሮስ ገልጿል

ራሳችንን መግዛት ይበልጥ ቀላል እንዲሆንልን ምን ይረዳናል?

ሉቃስ 11:9-13፤ ገላ 5:22, 23 ኤፌ 4:23, 24፤ ቆላ 4:2

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሉቃስ 11:5-8—ኢየሱስ፣ ራስን የመግዛት ባሕርይ ለማዳበር እንዲረዳን ይሖዋን ደጋግመን የመጠየቅን አስፈላጊነት አጉልቷል