በደል
ሌሎች አግባብ ያልሆነ ነገር ሲያደርጉብን ምን ሊሰማን ይችላል?
መዝ 69:20፤ ምሳሌ 18:14፤ መክ 4:1-3፤ ሚል 2:13-16፤ ቆላ 3:21
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
2ሳሙ 10:1-5—በንጉሥ ዳዊት ሠራዊት ውስጥ የሚያገለግሉ አንዳንድ ወታደሮች፣ አካላዊ ጉዳት የሚያስከትል ባይሆንም እንኳ በጠላቶቻቸው እጅ የሚያዋርድ ነገር ተፈጽሞባቸዋል፤ በዚህም የተነሳ ዳዊት ለየት ያለ አሳቢነት አሳይቷቸዋል
2ሳሙ 13:6-19—ትዕማር አምኖን በደፈራትና በኋላም ባዋረዳት ጊዜ አልቅሳለች እንዲሁም ልብሷን ቀድዳለች
አንድ ሰው በደል ሲደርስበት ይሖዋ ሁኔታውን በሚገባ እንደሚያይ በምን እናውቃለን? ደግሞስ ምን እርምጃ ይወስዳል?
ኢዮብ 34:21, 22፤ መዝ 37:8, 9፤ ኢሳ 29:15, 19-21፤ ሮም 12:17-21
በተጨማሪም መዝ 63:6, 7ን ተመልከት