በጎ አድራጎት
ይሖዋ ወደር የለሽ ሰጪ መሆኑን ያሳየው እንዴት ነው?
አምላክን የማያስደስተው ምን ዓይነት ቸርነት ነው?
-
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
-
ዘፍ 4:3-7፤ 1ዮሐ 3:11, 12 —የቃየን መሥዋዕት በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት ያላገኘበት ምክንያት
-
ሥራ 5:1-11—ሐናንያና ሰጲራ ስለ ስጦታቸው ስለዋሹና በትክክለኛ ዝንባሌ ተነሳስተው ስላልሰጡ ተቀጥተዋል
-
አምላክን የሚያስደስተው ምን ዓይነት ቸርነት ነው?
ማቴ 6:3, 4፤ ሮም 12:8፤ 2ቆሮ 9:7፤ ዕብ 13:16
በተጨማሪም ሥራ 20:35ን ተመልከት
-
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
-
ሉቃስ 21:1-4—አንዲት ድሃ መበለት በጣም አነስተኛ ቢሆንም በልግስና በሰጠችው መዋጮ ኢየሱስ አድንቋታል
-
በመጀመሪያው መቶ ዘመን በነበረው ጉባኤ መዋጮ የማሰባሰብ ሥራ የተደራጀው እንዴት ነው?
ሥራ 11:29, 30፤ ሮም 15:25-27፤ 1ቆሮ 16:1-3፤ 2ቆሮ 9:5, 7
-
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
-
ሥራ 4:34, 35—የክርስቲያን ጉባኤ ለጋስነት አሳይቷል፤ ሐዋርያት ደግሞ እርዳታው ለተቸገሩ ክርስቲያኖች እንዲደርስ አድርገዋል
-
2ቆሮ 8:1, 4, 6, 14—የተቸገሩ ክርስቲያኖችን ለማገዝ በተደራጀ መንገድ የእርዳታ አገልግሎት ይሰጥ ነበር
-
ክርስቲያኖች ለቤተሰባቸውና ለመንፈሳዊ ወንድሞቻቸው ምን አስፈላጊ ኃላፊነት አለባቸው?
ሮም 12:13፤ 1ጢሞ 5:4, 8፤ ያዕ 2:15, 16፤ 1ዮሐ 3:17, 18
በተጨማሪም ማቴ 25:34-36, 40፤ 3ዮሐ 5-8ን ተመልከት
መጽሐፍ ቅዱስ ለድሆች ምን እንድናደርግ መመሪያ ይሰጠናል?
ዘዳ 15:7, 8፤ መዝ 41:1፤ ምሳሌ 19:17፤ ያዕ 1:27
በተጨማሪም ምሳሌ 28:27፤ ሉቃስ 14:12-14፤ ያዕ 2:1-4ን ተመልከት
ሰዎች ከምንም ነገር በላይ የሚያስፈልጋቸው መንፈሳዊ እርዳታ መሆኑን የሚያሳየው ምንድን ነው?
ማቴ 5:3, 6፤ ዮሐ 6:26, 27፤ 1ቆሮ 9:23
በተጨማሪም ምሳሌ 2:1-5፤ 3:13፤ መክ 7:12፤ ማቴ 11:4, 5፤ 24:14ን ተመልከት
-
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
-
ሉቃስ 10:39-42—ኢየሱስ መንፈሳዊ ነገሮች ቅድሚያ ሊሰጣቸው እንደሚገባ ማርታን አስገንዝቧታል
-