በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ባለን መርካት

ባለን መርካት

ምሳሌ 30:8, 9፤ 1ጢሞ 6:6-8፤ ዕብ 13:5

በተጨማሪም ማቴ 6:11, 19-21, 24-33ሥራ 20:35፤ ፊልጵ 4:11-13⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 1ነገ 17:8-16—ይሖዋ የሰራፕታዋን መበለት የባረካት ሀብት በመስጠት ሳይሆን ለየዕለቱ የሚያስፈልጋትን ምግብ በመስጠት ነው፤ ይህ ተአምር ባለን ረክተን ስለመኖር ትልቅ ትምህርት ይዞልናል