በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ተስፋ መቁረጥ

ተስፋ መቁረጥ

ተስፋ መቁረጥ ለይሖዋ አገልጋዮች አደገኛ የሆነው ለምንድን ነው?

ከተስፋ መቁረጥ ጋር በምናደርገው ትግል ይሖዋ እንደሚረዳን መተማመን የምንችለው ለምንድን ነው?

መዝ 23:1-6፤ 113:6-8፤ ኢሳ 40:11፤ 41:10, 13፤ 2ቆሮ 1:3, 4

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ማቴ 11:28-30—የአባቱን ማንነት ፍጹም በሆነ መንገድ ያንጸባረቀው ኢየሱስ በባሕርይው ደግና እረፍት የሚሰጥ ነው

    • ማቴ 12:15-21—ኢየሱስ ተስፋ የቆረጡ ሰዎችን በደግነት በመያዝ በኢሳይያስ 42:1-4 ላይ ያለው ትንቢት እንዲፈጸም አድርጓል

ተስፋ ለሚያስቆርጡ አንዳንድ ችግሮች ቅዱስ ጽሑፋዊ ማጽናኛ

ማጽናኛ” የሚለውን ተመልከት

ሌሎችን ለማበረታታት ጥረት ማድረግ ያለብን ለምንድን ነው?

ማቴ 18:6፤ ኤፌ 4:29

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘኁ 32:6-15—አሥሩ እምነት የለሽ ሰላዮች እስራኤላውያንን ተስፋ አስቆርጠዋቸዋል፤ ይህም መላውን ብሔር ጎድቶታል

    • 2ዜና 15:1-8—ይሖዋ ለንጉሥ አሳ መልእክት ልኮ ከምድሪቱ ላይ ጣዖት አምልኮን እንዲያስወግድ አደፋፍሮታል