ነጠላነት
ነጠላነት እንደ ስጦታ የሚታየው ከምን አንጻር ነው?
ነጠላ የሆነን ክርስቲያን እንዲያገባ መገፋፋት ስህተት የሆነው ለምንድን ነው?
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
ሮም 14:10-12—ሐዋርያው ጳውሎስ በእምነት አጋራችን ላይ መፍረድ ስህተት የሆነበትን ምክንያት አብራርቷል
1ቆሮ 9:3-5—ሐዋርያው ጳውሎስ እንዳያገባ የሚከለክለው ነገር አልነበረም፤ ሆኖም ነጠላነቱ አገልግሎቱ ላይ እንዲያተኩር አስችሎታል
ያላገቡ ሰዎች ደስተኛ ለመሆን ማግባት እንዳለባቸው ሊሰማቸው ይገባል?
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
መሳ 11:30-40—የዮፍታሔ ሴት ልጅ ዕድሜዋን ሙሉ አላገባችም፤ ሆኖም ትርጉም ያለው ሕይወት መርታለች
ሥራ 20:35—ክርስቶስ ከተናገረው ነገር እንደምንረዳው ለሌሎች ይሰጥ ስለነበር ባያገባም ደስተኛ ነበር
1ተሰ 1:2-9፤ 2:12—ነጠላ የሆነው ሐዋርያው ጳውሎስ ከአገልግሎቱ ያገኛቸውን አስደሳችና አርኪ ውጤቶች ገልጿል
እንደ ማንኛውም የአምላክ አገልጋይ ሁሉ ነጠላ ክርስቲያኖችም ሥነ ምግባራዊ ንጽሕናቸውን መጠበቅ ያለባቸው ለምንድን ነው?
1ቆሮ 6:18፤ ገላ 5:19-21፤ ኤፌ 5:3, 4
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
ምሳሌ 7:7-23—አንድ ወጣት ሥነ ምግባር በጎደላት ሴት ማባበያ መሸነፉ ምን መዘዝ እንዳስከተለበት ንጉሥ ሰለሞን ገልጿል
ነጠላ የሆነ ሰው ማግባት ማሰቡ ጥበብ የሚሆነው መቼ ነው?
በተጨማሪም 1ተሰ 4:4, 5ን ተመልከት