በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

አክብሮት ማጣት፤ ንቀት

አክብሮት ማጣት፤ ንቀት

ከየትኞቹ አክብሮት የጎደላቸው ድርጊቶች ወይም ዝንባሌዎች መራቅ አለብን?

መዝ 10:13፤ 3ዮሐ 9, 10

በተጨማሪም መዝ 74:10, 18፤ ይሁዳ 8, 10⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 1ሳሙ 2:12-17, 22-25, 27-30—የሊቀ ካህናቱ ኤሊ ልጆች ለይሖዋ አምልኮ አክብሮት አላሳዩም፤ ኤሊም ለእነሱ ተገቢውን ተግሣጽ አለመስጠቱ ይሖዋን እንደመናቅ ተቆጥሮበታል

    • 2ነገ 1:9-15—ይሖዋ ለነቢዩ ኤልያስ አክብሮት ያላሳዩ ወታደሮችን አጥፍቷል፤ ትሕትና ያሳዩትን ግን አትርፏቸዋል