ኩራት አጫውት ኩራት ኩራት፤ ትዕቢት መዝ 138:6፤ ምሳሌ 16:5, 18፤ ያዕ 4:6, 16 በተጨማሪም ምሳሌ 21:4ን ተመልከት ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦ አስ 5:9-14፤ 7:9, 10—ኩራተኛው ሃማ፣ መርዶክዮስ እጅ ሊነሳው ፈቃደኛ ስላልሆነ እንደተናቀ ተሰማው፤ ኩራቱ የኋላ ኋላ ሕይወቱን አሳጥቶታል ሕዝ 28:11-15, 17, 19—የጢሮስ ንጉሥ በሀብቱና በጥንካሬው በመተማመን ታብዮአል፤ ይህም ኋላ ላይ ለጥፋት ዳርጎታል ተመለስ ቀጥል እነዚህንስ አይተሃቸዋል? በእምነታቸው ምሰሏቸው አስቴር—ለአምላክ ሕዝብ ጥብቅና ቆማለች እንደ አስቴር የራስን ጥቅም መሥዋዕት በማድረግ ፍቅር ለማሳየት እምነትና ድፍረት ይጠይቃል። ስለ እኛ አንድ የይሖዋ ምሥክር እንዲያነጋግርህ ትፈልጋለህ? መልስ ያላገኘህለት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ አለ? ወይም ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ? አንድ የይሖዋ ምሥክር እንዲያነጋግርህ ጥያቄ አቅርብ። አትም አጋራ አጋራ ኩራት ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት ኩራት አማርኛ ኩራት https://assetsnffrgf-a.akamaihd.net/assets/ct/e781f8601f/images/syn_placeholder_sqr.png scl ገጽ 83