በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክርስቲያኖች

ክርስቲያኖች

የኢየሱስ ተከታዮች ክርስቲያኖች ተብለው የተጠሩት እንዴት ነው?

የእውነተኛ ክርስቲያኖች መለያ ምንድን ነው?

እውነተኛ ክርስቲያኖች ለመዳን መሠረት የሚሆናቸው ምንድን ነው?

ክርስቲያኖች በሰማይ ለተሾመው ንጉሥ ለክርስቶስ የሚገዙት ለምንድን ነው?

እውነተኛ ክርስቲያኖች በዚህ ዓለም ጉዳዮች ጣልቃ የማይገቡት ለምንድን ነው?

እውነተኛ ክርስቲያኖች ሰብዓዊ መንግሥታትን የሚታዘዙት ለምንድን ነው?

ሮም 13:1, 6, 7፤ ቲቶ 3:1፤ 1ጴጥ 2:13, 14

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ማቴ 22:15-22—ኢየሱስ፣ ተከታዮቹ ግብር የሚከፍሉት ለምን እንደሆነ አስረድቷል

    • ሥራ 4:19, 20፤ 5:27-29—የኢየሱስ ተከታዮች፣ ለሰብዓዊ መንግሥታት የሚያሳዩት ታዛዥነት ገደብ እንዳለው ገልጸዋል

ክርስቲያኖች ወታደር የተባሉት ከምን አንጻር ነው?

2ቆሮ 10:4፤ 2ጢሞ 2:3

በተጨማሪም ኤፌ 6:12, 13፤ 1ጢሞ 1:18⁠ን ተመልከት

ክርስቲያኖች እምነታቸውን በአኗኗራቸው ማሳየት ያለባቸው ለምንድን ነው?

ማቴ 5:16፤ ቲቶ 2:6-8፤ 1ጴጥ 2:12

በተጨማሪም ኤፌ 4:17, 19-24፤ ያዕ 3:13⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሥራ 9:1, 2፤ 19:9, 23—ክርስትና ‘የጌታ መንገድ’ ተብሎ ተጠርቷል፤ ይህም ክርስቲያኖች በአኗኗራቸው የክርስቶስን ፈለግ መከተል እንዳለባቸው የሚጠቁም ነው

እውነተኛ ክርስቲያኖች የይሖዋ አምላክ ምሥክሮች መሆን ያለባቸው ለምንድን ነው?

እውነተኛ ክርስቲያኖች የኢየሱስ ክርስቶስም ምሥክሮች የሆኑት ለምንድን ነው?

ሁሉም እውነተኛ ክርስቲያኖች የምሥራቹ ሰባኪዎች መሆን ያለባቸው ለምንድን ነው?

ክርስቲያኖች ለስደት ምን አመለካከት ሊኖራቸው ይገባል?

ስደት” የሚለውን ተመልከት

ሁሉም እውነተኛ ክርስቲያኖች ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር በሰማይ እንዲኖሩ ተጠርተዋል?

ሉቃስ 12:32፤ ራእይ 7:3, 4፤ 14:1

በተጨማሪም 1ጴጥ 1:3, 4⁠ን ተመልከት

የአብዛኞቹ እውነተኛ ክርስቲያኖች ተስፋ ምንድን ነው?

እውነተኛ ክርስቲያኖች በሕዝበ ክርስትና ሃይማኖቶች ውስጥ ተበታትነው ይገኛሉ?

ክርስቲያን ነን የሚሉ ሁሉ እውነተኛ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ናቸው?

ማቴ 7:21-23፤ ሮም 16:17, 18 2ቆሮ 11:13-15፤ 2ጴጥ 2:1

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ማቴ 13:24-30, 36-43—ኢየሱስ፣ ብዙ አስመሳይ ክርስቲያኖች እንደሚነሱ በምሳሌ ተናግሯል

    • 2ቆሮ 11:24-26—ሐዋርያው ጳውሎስ ያጋጠሙትን አደጋዎች ሲዘረዝር ‘ሐሰተኛ ወንድሞችን’ ጠቅሷል

    • 1ዮሐ 2:18, 19—ሐዋርያው ዮሐንስ “ብዙ ፀረ ክርስቶሶች” እውነትን ትተው መሄድ እንደጀመሩ አስጠንቅቋል