ድፍረት አጫውት ድፍረት ዘዳ 31:6፤ መዝ 31:24፤ ዮሐ 16:33 በተጨማሪም መዝ 27:1, 2, 13, 14፤ ሥራ 28:15፤ ፊልጵ 1:14ን ተመልከት ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦ ኢያሱ 1:1-3, 8, 9—ይሖዋ፣ እሱ የሰጠውን ኃላፊነት በድፍረት እንዲወጣ ኢያሱን አሳስቦታል ሥራ 16:12, 22-24፤ 17:1, 2፤ 1ተሰ 2:2—ሐዋርያው ጳውሎስ መራራ ስደት ቢያጋጥመውም መስበኩን ለመቀጠል እንደምንም ድፍረት አግኝቷል ተመለስ ቀጥል እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው የኢያሱ 1:9 ማብራሪያ—“ጽና፣ አይዞህ” ተፈታታኝ ሁኔታዎችና የሚታለፉ የማይመስሉ እንቅፋቶች ሲያጋጥሙህ ድፍረትና ጥንካሬ ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው? ስለ እኛ አንድ የይሖዋ ምሥክር እንዲያነጋግርህ ትፈልጋለህ? መልስ ያላገኘህለት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ አለ? ወይም ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ? አንድ የይሖዋ ምሥክር እንዲያነጋግርህ ጥያቄ አቅርብ። አትም አጋራ አጋራ ድፍረት ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት ድፍረት አማርኛ ድፍረት https://assetsnffrgf-a.akamaihd.net/assets/ct/d8f8c0370e/images/syn_placeholder_sqr.png scl ገጽ 102