በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ገርነት

ገርነት

ይሖዋ ገርነት እንደሚያሳይ እንዴት እናውቃለን?

ማቴ 11:28, 29፤ ዮሐ 14:9

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 1ነገ 19:12—ይሖዋ በጭንቀት የተዋጠውን ነቢዩን ኤልያስን ያነጋገረው ‘ዝግና ለስለስ ባለ ድምፅ’ ነው

    • ዮናስ 3:10–4:11—ዮናስ ይሖዋን በቁጣ ቢናገረውም ይሖዋ በደግነት ስለ ምሕረት አስተምሮታል

ገርነት ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

ምሳሌ 15:1፤ ኤፌ 4:1-3፤ ቲቶ 3:2 ያዕ 3:13, 17፤ 1ጴጥ 3:15

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘኁ 11:26-29—ኢያሱ፣ እንደ ነቢይ የሚያደርጋቸውን ሰዎች እንዲያስቆማቸው ለሙሴ ነገረው፤ ሙሴ በዚህ ጊዜ ምላሽ የሰጠው በገርነት ነው

    • መሳ 8:1-3—መስፍኑ ጌድዮን በገርነት የሰጠው መልስ ከባድ ጉዳት ሊያስከትል የሚችል ጠብ እንዲበርድ አድርጓል