ጉልምስና
ሁሉም ክርስቲያኖች በመንፈሳዊ ለመጎልመስ መጣር ያለባቸው ለምንድን ነው?
የቅዱሳን ጽሑፎች እውቀት ጉልምስና ላይ ለመድረስ የሚረዳን እንዴት ነው?
ጉልምስና ላይ መድረስ የሚችሉት በዕድሜ ከፍ ያሉ ሰዎች ብቻ ናቸው?
በጉባኤ ውስጥ ጥሩ ጓደኞች ማግኘታችን በእኛ ላይ ምን በጎ ተጽዕኖ ይኖረዋል?
ስለ ሕይወት ያለን አመለካከት ብስለት የሚንጸባረቅበት እንደሆነ የሚያሳየው ምንድን ነው?
ጎልማሳ የሆነ ክርስቲያን ወንድ በጉባኤ ውስጥ ተጨማሪ ኃላፊነት ስለመቀበል ሊያስብ የሚገባው ለምንድን ነው?
በስብከቱና በማስተማሩ ሥራ ጉልምስና ደረጃ ላይ ለመድረስ ምን የግድ ያስፈልገናል?
በተጨማሪም ሉቃስ 11:13ን ተመልከት
-
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
-
ማቴ 10:19, 20—ኢየሱስ፣ ተከታዮቹ ፍርድ ቤት በሚቀርቡበት ወቅት ምን ብለው ምሥክርነት እንደሚሰጡ መንፈስ ቅዱስ እንደሚመራቸው ዋስትና ሰጥቷቸዋል
-