ግብዝነት አጫውት ግብዝነት 2ቆሮ 6:4, 6፤ ያዕ 3:17 ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦ ማቴ 23:7, 23-28—ኢየሱስ፣ የሃይማኖት መሪዎቹን በግብዝነታቸው አውግዟቸዋል ገላ 2:11-14—ሐዋርያው ጴጥሮስ፣ ግብዝነት የሚንጸባረቅበት ነገር በማድረጉ ሐዋርያው ጳውሎስ እርማት ሰጥቶታል ተመለስ ቀጥል እነዚህንስ አይተሃቸዋል? መጠበቂያ ግንብ ግብዝነት! ማብቂያ ይኖረው ይሆን? ሰዎች የሚያሳዩት ግብዝነት ከፖለቲካ፣ ከሃይማኖት ወይም ከንግዱ ዓለም እንድትርቅ አድርጎሃል? ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት ኢየሱስ በቤተ መቅደሱ ያሳለፈው የመጨረሻ ቀን ድሃዋን መበለት እንደ ምሳሌ በመጥቀስ ግሩም ትምህርት አስተማረ። ስለ እኛ አንድ የይሖዋ ምሥክር እንዲያነጋግርህ ትፈልጋለህ? መልስ ያላገኘህለት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ አለ? ወይም ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ? አንድ የይሖዋ ምሥክር እንዲያነጋግርህ ጥያቄ አቅርብ። አትም አጋራ አጋራ ግብዝነት ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት ግብዝነት አማርኛ ግብዝነት https://assetsnffrgf-a.akamaihd.net/assets/ct/e781f8601f/images/syn_placeholder_sqr.png scl ገጽ 105