ጦርነት
በዘመናችን ጦርነት እንደሚበዛ መጠበቅ የሚኖርብን ለምንድን ነው?
ይሖዋ የሰው ልጆች የሚያካሂዷቸውን ጦርነቶች ምን ያደርጋል?
ክርስቲያኖች በአገራት መካከል ጦርነት ሲነሳ ምን አቋም ይይዛሉ?
በተጨማሪም “መንግሥታት—ክርስቲያኖች ገለልተኞች ናቸው” የሚለውን ተመልከት
ይሖዋ አምላክና እሱ የሾመው ተዋጊ ንጉሥ ምን ዓይነት ጦርነት ያውጃሉ?
እውነተኛ ክርስቲያኖች የሚሳተፉበት ብቸኛው ጦርነት ምንድን ነው?
ክርስቲያኖች እንደ ጠበኝነት ወይም የበቀል ስሜት ያለ የጦርነት መንፈስ በጉባኤው ውስጥ እንዳይፈጠር ምን ማድረግ ይችላሉ?