በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ጭንቀት

ጭንቀት

ድህነት፣ ረሃብ ወይም ቤት ማጣት ያስጨንቅሃል?

ምሳሌ 10:15፤ 19:7፤ 30:8

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሰቆ 3:19 ግርጌ—እንደ አብዛኞቹ የአገሩ ሰዎች ሁሉ ነቢዩ ኤርምያስም ከኢየሩሳሌም ጥፋት በኋላ ቤት አልባ ሆነ

    • 2ቆሮ 8:1, 2፤ 11:27—የመቄዶንያ ክርስቲያኖች ከባድ ድህነት ውስጥ ወድቀዋል፤ ሐዋርያው ጳውሎስ ምግብ፣ ልብስና መጠለያ አጥቶ የተቸገረባቸው ጊዜያት አሉ

  • የሚያጽናኑ ጥቅሶች፦

ወዳጅ ባጣ፣ ብቸኛ ብሆን ወይም የሚወደኝ ባይኖር ብለህ ትጨነቃለህ?

ኢዮብ 19:19፤ መክ 4:10, 12

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 1ነገ 18:22፤ 19:9, 10—ነቢዩ ኤልያስ፣ ይሖዋን በታማኝነት የሚያገለግለው እሱ ብቻ እንደሆነና ማንም ከጎኑ እንደሌለ ተሰምቶታል

    • ኤር 15:16-21—ፈንጠዝያ በሚወዱና የይሖዋን መልእክት መስማት በማይፈልጉ ሰዎች መካከል የሚያገለግለው ነቢዩ ኤርምያስ ብቸኝነት ተሰምቶታል

  • የሚያጽናኑ ጥቅሶች፦

  • የሚያጽናኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 1ነገ 19:1-19—ይሖዋ ለነቢዩ ኤልያስ ተግባራዊ እርዳታ ሰጥቶታል፣ ያሳሰበውን ነገር ሲናገር በትዕግሥት አዳምጦታል እንዲሁም ታላቅ ኃይሉን እንዲመለከት በማድረግ አበረታቶታል

    • ዮሐ 16:32, 33—ኢየሱስ፣ ሁሉም ትተውት እንደሚሄዱ ሆኖም መቼም ብቻውን እንደማይሆን አውቋል