በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ፍቅር

ፍቅር

ይሖዋ ፍቅር ያሳየው እንዴት ነው?

ኤር 31:3፤ ዮሐ 3:16፤ ሮም 5:8 1ዮሐ 4:8, 19

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 1:1, 26-31፤ 2:8, 9, 15, 16—ይሖዋ በፍቅር ተነሳስቶ ምድርን ለመኖሪያነት አመቻችቷታል፤ ለመጀመሪያዎቹ ሰዎች ኤደን ገነትንና የተትረፈረፈ በረከት ሰጥቷቸዋል

    • መዝ 104:27-30—መዝሙራዊው፣ ይሖዋ ሕይወት ያላቸውን ነገሮች ሁሉ በፍቅር ስለሚንከባከብ አመስግኖታል

ፍቅር ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

ዮሐ 13:34, 35፤ 15:12, 13፤ 1ጴጥ 4:8 1ዮሐ 4:10, 11፤ 5:3

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ማቴ 22:36-39—ኢየሱስ ከሁሉ የሚበልጡትን ሁለት ትእዛዛት ተናግሯል፤ ሁለቱም ከፍቅር ጋር የተያያዙ ናቸው

    • 1ቆሮ 13:1-8—ሐዋርያው ጳውሎስ ፍቅር አስፈላጊ መሆኑን እንዲሁም ፍቅር ማሳየት የምንችለው እንዴት እንደሆነ ተናግሯል