በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

2018 አጠቃላይ ድምር

2018 አጠቃላይ ድምር
  • የይሖዋ ምሥክሮች ቅርንጫፍ ቢሮዎች፦ 87

  • ሪፖርቱ ውስጥ የተካተቱ አገሮች ብዛት፦ 240

  • አጠቃላይ ጉባኤዎች፦ 119,954

  • በዓለም ዙሪያ በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ፦ 20,329,317

  • በዓለም ዙሪያ በመታሰቢያው በዓል ላይ ከቂጣውና ከወይን ጠጁ የወሰዱ፦ 19,521

  • ከፍተኛ የአስፋፊዎች * ቁጥር፦ 8,579,909

  • የአስፋፊዎች አማካይ ቁጥር (በየወሩ)፦ 8,360,594

  • በ2017 ላይ ጭማሪ በመቶኛ፦ 1.4

  • አጠቃላይ ተጠማቂዎች *፦ 281,744

  • የዘወትር አቅኚዎች * አማካይ ቁጥር (በየወሩ)፦ 1,267,808

  • የረዳት አቅኚዎች አማካይ ቁጥር (በየወሩ)፦ 446,642

  • በአገልግሎት ያሳለፉት ጠቅላላ ሰዓት፦ 2,074,655,497

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች * አማካይ ቁጥር (በየወሩ)፦ 10,079,709

በ2018 የአገልግሎት ዓመት * ልዩ አቅኚዎች፣ ሚስዮናውያን እንዲሁም የወረዳ የበላይ ተመልካቾች በተመደቡበት የአገልግሎት ክልል ሲያገለግሉ የሚያስፈልጋቸውን ወጪ ለመሸፈን የይሖዋ ምሥክሮች ከ214 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ አውጥተዋል። በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ውስጥ የሚያገለግሉ 20,331 የተሾሙ የአምላክ አገልጋዮች አሉ። ሁሉም፣ የዓለም አቀፉ የይሖዋ ምሥክሮች የልዩ ሙሉ ጊዜ አገልጋዮች ሥርዓተ ማኅበር አባላት ናቸው።

^ አን.7 አስፋፊ የሚባለው የአምላክን መንግሥት ምሥራች በትጋት የሚያስፋፋ ወይም የሚሰብክ ክርስቲያን ነው። (ማቴዎስ 24:​14) የአስፋፊዎች ቁጥር እንዴት እንደሚሰላ የተሟላ ማብራሪያ ለማግኘት jw.org/am ላይ የወጣውን “በዓለም ዙሪያ ምን ያህል የይሖዋ ምሥክሮች አሉ?” የሚል ርዕስ ተመልከት።

^ አን.10 አንድ ሰው የይሖዋ ምሥክር ለመሆን ሊወስዳቸው ስለሚገቡት እርምጃዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት jw.org/am ላይ የወጣውን “የይሖዋ ምሥክር መሆን የምችለው እንዴት ነው?” የሚል ርዕስ ተመልከት።

^ አን.11 አቅኚ የሚባለው ምሥራቹን በመስበኩ ሥራ በየወሩ የተወሰነ ሰዓት ለማሳለፍ ፈቃደኛ የሆነና ጥሩ አርዓያ ተደርጎ የሚታይ የተጠመቀ የይሖዋ ምሥክር ነው።

^ አን.14 ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት jw.org/am ላይ የወጣውን “መጽሐፍ ቅዱስን መማር ሲባል ምን ማለት ነው?” የሚል ርዕስ ተመልከት።

^ አን.15 የ2018 የአገልግሎት ዓመት ከመስከረም 1, 2017 እስከ ነሐሴ 31, 2018 ያለውን ጊዜ ይሸፍናል።