የ2019 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም

“ፍቅር ለዘላለም ይኖራል”! ለተባለው የ2019 የይሖዋ ምሥክሮች የክልል ስብሰባ የተዘጋጀ ፕሮግራም።

ዓርብ

የዓርብ ዕለት ፕሮግራም ‘እርስ በርስ እንድትዋደዱ ከአምላክ ተምራችኋል’ በሚለው በ1 ተሰሎንቄ 4:9 ላይ የተመሠረተ ነው።

ቅዳሜ

የቅዳሜ ዕለት ፕሮግራም “በፍቅር መመላለሳችሁን ቀጥሉ” በሚለው በኤፌሶን 5:2 ላይ የተመሠረተ ነው።

እሁድ

የእሁድ ዕለት ፕሮግራም ‘ከአምላክ ፍቅር ሳትወጡ ኑሩ’ በሚለው በይሁዳ 21 ላይ የተመሠረተ ነው።

ለተሰብሳቢዎች የቀረበ መረጃ

ለክልል ስብሰባው የሚያስፈልግህን መረጃ እዚህ ማግኘት ትችላለህ።