እሁድ
‘ከአምላክ ፍቅር ሳትወጡ ኑሩ’—ይሁዳ 21
ጠዋት
-
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
-
3:30 መዝሙር ቁ. 106 እና ጸሎት
-
3:40 ሲምፖዚየም፦ ፍቅር የሚያደርጋቸውና የማያደርጋቸው ነገሮች
-
ታጋሽና ደግ ነው (1 ቆሮንቶስ 13:4)
-
አይቀናም፤ ጉራ አይነዛም (1 ቆሮንቶስ 13:4)
-
አይታበይም፤ ጨዋነት የጎደለው ምግባር አያሳይም (1 ቆሮንቶስ 13:4, 5)
-
የራሱን ፍላጎት አያስቀድምም፤ በቀላሉ አይበሳጭም (1 ቆሮንቶስ 13:5)
-
የበደል መዝገብ የለውም፤ በዓመፅ አይደሰትም (1 ቆሮንቶስ 13:5, 6)
-
ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል፤ ሁሉን ችሎ ያልፋል (1 ቆሮንቶስ 13:6, 7)
-
ሁሉን ያምናል፤ ሁሉን ተስፋ ያደርጋል (1 ቆሮንቶስ 13:7)
-
ሁሉን ነገር በጽናት ይቋቋማል፤ ፍቅር ለዘላለም ይኖራል (1 ቆሮንቶስ 13:7, 8)
-
-
5:10 መዝሙር ቁ. 150 እና ማስታወቂያዎች
-
5:20 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ ጥላቻ በሞላበት ዓለም ውስጥ እውነተኛ ፍቅር የሚገኘው የት ነው? (ዮሐንስ 13:34, 35)
-
5:50 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
-
6:20 መዝሙር ቁ. 1 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
-
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
-
7:45 መዝሙር ቁ. 124
-
7:50 ፊልም፦ የኢዮስያስ ታሪክ፦ ይሖዋን ውደዱ፤ ክፉ የሆነውን ነገር ጥሉ—ክፍል 2 (2 ነገሥት 22:3-20፤ 23:1-25፤ 2 ዜና መዋዕል 34:3-33፤ 35:1-19)
-
8:20 “ድፍረት ስጠኝ” የተባለው መዝሙር እና ማስታወቂያዎች
-
8:30 “ይሖዋ በታማኝ ፍቅር ያከናወናቸውን ነገሮች በትኩረት” ተመልከቱ (መዝሙር 107:43፤ ኤፌሶን 5:1, 2)
-
9:30 አዲስ መዝሙር እና የመደምደሚያ ጸሎት