በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

2022 አጠቃላይ ድምር

2022 አጠቃላይ ድምር
  • የይሖዋ ምሥክሮች ቅርንጫፍ ቢሮዎች፦ 86

  • ሪፖርቱ ውስጥ የተካተቱ አገሮች ብዛት፦ 239

  • አጠቃላይ ጉባኤዎች፦ 117,960

  • በዓለም ዙሪያ በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ፦ 19,721,672

  • በዓለም ዙሪያ በመታሰቢያው በዓል ላይ ከቂጣውና ከወይን ጠጁ የወሰዱ፦ 21,150

  • ከፍተኛ የአስፋፊዎች a ቁጥር፦ 8,699,048

  • የአስፋፊዎች አማካይ ቁጥር (በየወሩ)፦ 8,514,983

  • በ2021 ላይ ጭማሪ በመቶኛ፦ 0.4

  • አጠቃላይ ተጠማቂዎች b፦ 145,552

  • የዘወትር አቅኚዎች c አማካይ ቁጥር (በየወሩ)፦ 1,489,252

  • የረዳት አቅኚዎች አማካይ ቁጥር (በየወሩ)፦ 381,310

  • በአገልግሎት ያሳለፉት ጠቅላላ ሰዓት፦ 1,501,797,703

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች d አማካይ ቁጥር (በየወሩ)፦ 5,666,996

በ2022 የአገልግሎት ዓመት e ልዩ አቅኚዎች፣ ሚስዮናውያን እንዲሁም የወረዳ የበላይ ተመልካቾች በተመደቡበት የአገልግሎት ክልል ሲያገለግሉ የሚያስፈልጋቸውን ወጪ ለመሸፈን የይሖዋ ምሥክሮች 242 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር አውጥተዋል። በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ውስጥ የሚያገለግሉ 21,629 የተሾሙ የአምላክ አገልጋዮች አሉ። ሁሉም፣ የዓለም አቀፉ የይሖዋ ምሥክሮች የልዩ ሙሉ ጊዜ አገልጋዮች ሥርዓተ ማኅበር አባላት ናቸው።

a አስፋፊ የሚባለው የአምላክን መንግሥት ምሥራች በትጋት የሚያስፋፋ ወይም የሚሰብክ ክርስቲያን ነው። (ማቴዎስ 24:14) የአስፋፊዎች ቁጥር እንዴት እንደሚሰላ የተሟላ ማብራሪያ ለማግኘት jw.org/am ላይ የወጣውን “በዓለም ዙሪያ ምን ያህል የይሖዋ ምሥክሮች አሉ?” የሚል ርዕስ ተመልከት።

b አንድ ሰው ተጠምቆ የይሖዋ ምሥክር ለመሆን ሊወስዳቸው ስለሚገቡት እርምጃዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት jw.org/am ላይ የወጣውን “የይሖዋ ምሥክር መሆን የምችለው እንዴት ነው?” የሚል ርዕስ ተመልከት።

c አቅኚ የሚባለው ምሥራቹን በመስበኩ ሥራ በየወሩ የተወሰነ ሰዓት ለማሳለፍ ፈቃደኛ የሆነና ጥሩ አርዓያ ተደርጎ የሚታይ የተጠመቀ የይሖዋ ምሥክር ነው።

d ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት jw.org/am ላይ የወጣውን “የይሖዋ ምሥክሮች የሚሰጡት የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርስ ምን ይመስላል?” የሚል ርዕስ ተመልከት።

e የ2022 የአገልግሎት ዓመት ከመስከረም 1, 2021 እስከ ነሐሴ 31, 2022 ያለውን ጊዜ ይሸፍናል።