በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

‘በምሥራቹ አናፍርም’

‘በምሥራቹ አናፍርም’

ሮም 1:16

ጠዋት

  • 3:40 ሙዚቃ

  • 3:50 መዝሙር ቁ. 67 እና ጸሎት

  • 4:00 ‘በምሥራቹ አናፍርም’—ለምን?

  • 4:15 ለምሥራቹ ጥብቅና ቁሙ

  • 4:30 ‘ምንም የሚያፍርበት ነገር የሌለው ሠራተኛ’ ሁኑ

  • 4:55 መዝሙር ቁ. 73 እና ማስታወቂያዎች

  • 5:05 የኃይል፣ የፍቅር እና የጤናማ አእምሮ መንፈስ አሳዩ

  • 5:35 የጥምቀት ንግግር፦ ‘ለምሥራቹ መገዛታችሁን’ ቀጥሉ

  • 6:05 መዝሙር ቁ. 75

ከሰዓት በኋላ

  • 7:20 ሙዚቃ

  • 7:30 መዝሙር ቁ. 77

  • 7:35 ተሞክሮዎች

  • 7:45 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት

  • 8:15 ሲምፖዚየም፦ አናፍርም . . .

    • • በአምላክ የሥነ ምግባር መሥፈርቶች

    • • በአምላክ መንግሥት

    • • በአምላክ ወኪሎች

  • 9:00 መዝሙር ቁ. 40 እና ማስታወቂያዎች

  • 9:10 ‘በይሖዋ ተኩራሩ’

  • 9:55 መዝሙር ቁ. 7 እና ጸሎት