በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
  1. 1. ‘በምሥራቹ የማናፍረው’ ለምንድን ነው? (ሮም 1:16፤ 11:13)

  2. 2. ለምሥራቹ ጥብቅና መቆም የምንችለው እንዴት ነው? (ማቴ. 10:32፤ ሮም 10:9)

  3. 3. በአገልግሎት ውጤታማ ሠራተኞች ለመሆን የሚረዳን ምንድን ነው? (2 ጢሞ. 2:15)

  4. 4. የኦኔሲፎሮስን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት ነው? (2 ጢሞ. 1:7, 8)

  5. 5. ለአምላካችን ጥብቅና መቆም እንደማያሳፍረን የምናሳየው እንዴት ነው? (ዕብ. 10:39፤ 1 ጴጥ. 3:15፤ ዮሐ. 18:36፤ 1 ተሰ. 5:12, 13)

  6. 6. ‘በይሖዋ እንደምንኩራራ’ ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው? (መዝ. 34:1, 2፤ 1 ቆሮ. 1:31)

© 2024 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania

CA-brpgm25-AM