የ2024-2025 የወረዳ ስብሰባ ፕሮግራም—የወረዳ የበላይ ተመልካች የሚገኝበት

‘አኗኗራችሁ ከምሥራቹ ጋር የሚስማማ ይሁን’

የወረዳ የበላይ ተመልካች የሚገኝበት የወረዳ ስብሰባ የጠዋትና የከሰዓት በኋላ ፕሮግራም።

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ

በወረዳ ስብሰባው ላይ የእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ይብራራል።