በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

‘አኗኗራችሁ ከምሥራቹ ጋር የሚስማማ ይሁን’

‘አኗኗራችሁ ከምሥራቹ ጋር የሚስማማ ይሁን’

ፊልጵስዩስ 1:27

ጠዋት

  • 3:40 ሙዚቃ

  • 3:50 መዝሙር ቁ. 35 እና ጸሎት

  • 4:00 ምሥራቹ በሕይወታችሁ ላይ ምን ለውጥ እያመጣ ነው?

  • 4:15 ሲምፖዚየም፦ ምሥራቹ በሕይወታቸው ላይ ለውጥ ያመጣው እንዴት ነው?

    • • እስጢፋኖስ

    • • ፊልጶስ

    • • አቂላ እና ጵርስቅላ

    • • ቲቶ

  • 5:05 መዝሙር ቁ. 76 እና ማስታወቂያዎች

  • 5:15 “ለአምላክ ያደራችሁ መሆናችሁን የሚያሳዩ ተግባሮች” መፈጸማችሁን ቀጥሉ

  • 5:35 የጥምቀት ንግግር፦ ‘ለምሥራቹ መገዛታችሁን’ ቀጥሉ

  • 6:05 መዝሙር ቁ. 37

ከሰዓት በኋላ

  • 7:20 ሙዚቃ

  • 7:30 መዝሙር ቁ. 56 እና ጸሎት

  • 7:35 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ የምታምኑበትን ያመናችሁበት ለምንድን ነው?

  • 8:05 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት

  • 8:35 መዝሙር ቁ. 24 እና ማስታወቂያዎች

  • 8:45 ሲምፖዚየም፦ “ራሳችንን ብቁ የአምላክ አገልጋዮች አድርገን እናቀርባለን”

    • • በመጽናት

    • • በደግነት

    • • በሐቀኝነት

  • 9:30 እየሠለጠናችሁ ያላችሁት እንዴት ነው?

  • 10:00 መዝሙር ቁ. 29 እና ጸሎት