የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
1. በምሥራቹ ላይ ያለን እምነት በአኗኗራችን ላይ ምን ለውጥ ያመጣል? (ፊልጵ. 1:27፤ 3:8)
2. ምሥራቹ በዛሬው ጊዜ በሕይወታችን ላይ ለውጥ የሚያመጣው እንዴት ነው? (ቆላ. 1:5, 6)
3. ምሥራቹን መስበካችንን ለመቀጠል የሚያነሳሳን ምንድን ነው? (2 ጴጥ. 3:11, 12፤ 1 ቆሮ. 9:19, 23)
4. ራሳችንን ብቁ የአምላክ አገልጋዮች አድርገን ማቅረብ የምንችለው እንዴት ነው? (2 ቆሮ. 6:4-8)
5. ምሥራቹ እያሠለጠነን ያለው እንዴት ነው? (ቲቶ 2:11-14)
© 2024 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
CA-copgm25-AM