ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 የሚልክያስ መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 የመጽሐፉ ይዘት 1 ይሖዋ ለሕዝቡ ያለው ፍቅር (1-5) እንከን ያለበት መሥዋዕት ያቀረቡ ካህናት (6-14) የአምላክ ስም በብሔራት መካከል ታላቅ ይሆናል (11) 2 ካህናቱ ሕዝቡን ሳያስተምሩ ቀሩ (1-9) ካህኑ “በከንፈሮቹ ላይ እውቀት ሊኖረው ይገባል” (7) ሚስቶቻቸውን በመፍታት በደል ፈጸሙ (10-17) “እኔ ፍቺን እጠላለሁ” ይላል ይሖዋ (16) 3 እውነተኛው ጌታ ቤተ መቅደሱን ለማንጻት ይመጣል (1-5) የቃል ኪዳኑ መልእክተኛ (1) ወደ ይሖዋ እንዲመለሱ ማበረታታት (6-12) ይሖዋ አይለወጥም (6) “ወደ እኔ ተመለሱ፤ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ” (7) ‘አሥራቱን ሁሉ አስገቡ፤ ይሖዋም የተትረፈረፈ በረከት ያፈስላችኋል’ (10) ጻድቁ ሰውና ክፉው ሰው (13-18) በአምላክ ፊት የመታሰቢያ መጽሐፍ ተጻፈ (16) በጻድቁና በክፉው መካከል ያለው ልዩነት (18) 4 ከይሖዋ ቀን በፊት ኤልያስ ይመጣል (1-6) ‘የጽድቅ ፀሐይ ትወጣለች’ (2) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ሚልክያስ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ሚልክያስ—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ ሚልክያስ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ሚልክያስ ገጽ 1242