ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 የዘካርያስ መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 የመጽሐፉ ይዘት 1 ወደ ይሖዋ እንዲመለሱ የቀረበ ጥሪ (1-6) ‘ወደ እኔ ተመለሱ፤ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ’ (3) ራእይ 1፦ በአደስ ዛፎች መካከል የቆሙት ፈረሰኞች (7-17) ‘ይሖዋ እንደገና ጽዮንን ያጽናናል’ (17) ራእይ 2፦ አራት ቀንዶችና አራት የእጅ ጥበብ ባለሙያዎች (18-21) 2 ራእይ 3፦ የመለኪያ ገመድ የያዘ ሰው (1-13) ኢየሩሳሌም ትለካለች (2) ይሖዋ “በዙሪያዋ የእሳት ቅጥር” ይሆናል (5) “እናንተን የሚነካ ሁሉ የዓይኔን ብሌን ይነካል” (8) “ብዙ ብሔራት ከይሖዋ ጋር ይተባበራሉ” (11) 3 ራእይ 4፦ ሊቀ ካህናቱ ልብስ ተቀየረለት (1-10) ሰይጣን ሊቀ ካህናቱን ኢያሱን ተቃወመው (1) “ቀንበጥ የሚል ስም ያለውን አገልጋዬን አመጣለሁ!” (8) 4 ራእይ 5፦ መቅረዝና ሁለት የወይራ ዛፎች (1-14) ‘በመንፈሴ እንጂ፣ በጉልበት አይደለም’ (6) ሥራው በትንሹ የተጀመረበትን ቀን አትናቁ (10) 5 ራእይ 6፦ የሚበር ጥቅልል (1-4) ራእይ 7፦ የኢፍ መስፈሪያ (5-11) ክፋትን የምታመለክት ሴት (8) መስፈሪያዋ ወደ ሰናኦር ምድር ተወሰደች (9-11) 6 ራእይ 8፦ አራት ሠረገሎች (1-8) ቀንበጡ ንጉሥና ካህን ይሆናል (9-15) 7 ይሖዋ ልባዊ ያልሆነን ጾም ያወግዛል (1-14) “ትጾሙ የነበረው በእርግጥ ለእኔ ነበር?” (5) ‘አንዳችሁ ለሌላው ፍትሕ፣ ታማኝ ፍቅርና ምሕረት አሳዩ’ (9) 8 ይሖዋ ለጽዮን ሰላምንና እውነትን ይሰጣል (1-23) ኢየሩሳሌም፣ “የእውነት ከተማ” (3) “እርስ በርሳችሁ እውነትን ተነጋገሩ” (16) ከጾም ወደ ፍስሐ (18, 19) ይሖዋን ከልብ እንፈልግ (21) አሥር ሰዎች የአንድን አይሁዳዊ ልብስ ይይዛሉ (23) 9 በአጎራባች ብሔራት ላይ የተላለፈ የአምላክ ፍርድ (1-8) የጽዮን ንጉሥ ይመጣል (9, 10) ትሑት የሆነው ንጉሥ አህያ ላይ ተቀምጦ ይመጣል (9) የይሖዋ ሕዝብ ነፃ ይወጣል (11-17) 10 ዝናብ ለማግኘት የሐሰት አማልክትን ሳይሆን ይሖዋን ጠይቁ (1, 2) ይሖዋ ሕዝቡን አንድ ያደርጋል (3-12) ከይሁዳ ቤት ቁልፍ የሆነ ሰው ይወጣል (3, 4) 11 የአምላክን እረኛ መናቅ የሚያስከትለው መዘዝ (1-17) “ለእርድ የተዘጋጀውን መንጋ ጠብቅ” (4) ሁለት በትሮች፦ ደስታና ኅብረት (7) የእረኛው ደሞዝ፦ 30 የብር ሰቅል (12) ገንዘቡ ግምጃ ቤት ውስጥ ተጣለ (13) 12 ይሖዋ ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን ይጠብቃል (1-9) ኢየሩሳሌም፣ “ከባድ ድንጋይ” (3) ለተወጋው ይለቀስለታል (10-14) 13 ጣዖታትና ሐሰተኛ ነቢያት ይወገዳሉ (1-6) ሐሰተኛ ነቢያት ኀፍረት ይከናነባሉ (4-6) “እረኛውን ምታ” (7-9) አንድ ሦስተኛው ይነጥራል (9) 14 እውነተኛው አምልኮ የሚቀዳጀው የተሟላ ድል (1-21) የደብረ ዘይት ተራራ ለሁለት ይከፈላል (4) “ይሖዋ አንድ፣ ስሙም አንድ ይሆናል” (9) አምላክ ኢየሩሳሌምን የሚቃወሙትን ይቀስፋል (12-15) የዳስ በዓል (16-19) ድስቶች በሙሉ ለይሖዋ የተቀደሱ ይሆናሉ (20, 21) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ዘካርያስ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ዘካርያስ—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ ዘካርያስ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ዘካርያስ ገጽ 1229-1230