ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 የመጽሐፉ ይዘት 1 ‘ቃል ሥጋ ሆነ’ (1-18) መጥምቁ ዮሐንስ የሰጠው ምሥክርነት (19-28) የአምላክ በግ የሆነው ኢየሱስ (29-34) የመጀመሪያዎቹ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት (35-42) ፊልጶስና ናትናኤል (43-51) 2 በቃና የተደረገው ሠርግ፤ ውኃው ወደ ወይን ጠጅ ተቀየረ (1-12) ኢየሱስ ቤተ መቅደሱን አነጻ (13-22) ኢየሱስ በሰው ውስጥ ያለውን ያውቃል (23-25) 3 ኢየሱስና ኒቆዲሞስ (1-21) ዳግመኛ መወለድ (3-8) አምላክ ዓለምን ወዷል (16) ዮሐንስ ስለ ኢየሱስ የሰጠው የመጨረሻ ምሥክርነት (22-30) ከላይ የመጣው (31-36) 4 ኢየሱስና ሳምራዊቷ ሴት (1-38) አምላክን “በመንፈስና በእውነት” አምልኩ (23, 24) ብዙ ሳምራውያን በኢየሱስ አመኑ (39-42) ኢየሱስ የአንድን ባለሥልጣን ልጅ ፈወሰ (43-54) 5 በቤተዛታ አንድ በሽተኛ ተፈወሰ (1-18) አባቱ ለኢየሱስ ሥልጣን ሰጥቶታል (19-24) ሙታን የኢየሱስን ድምፅ ይሰማሉ (25-30) ስለ ኢየሱስ የተሰጠ ምሥክርነት (31-47) 6 ኢየሱስ 5,000 ሰዎችን መገበ (1-15) ኢየሱስ በውኃ ላይ ተራመደ (16-21) ኢየሱስ፣ “ሕይወት የሚያስገኘው ምግብ” (22-59) በኢየሱስ ንግግር ብዙዎች ተሰናከሉ (60-71) 7 ኢየሱስ በዳስ በዓል ላይ ተገኘ (1-13) ኢየሱስ በበዓሉ ላይ አስተማረ (14-24) ክርስቶስን በተመለከተ ሰዎች የነበራቸው የተለያየ አመለካከት (25-52) 8 አብ ስለ ኢየሱስ ይመሠክራል (12-30) ኢየሱስ፣ “የዓለም ብርሃን” (12) የአብርሃም ልጆች (31-41) ‘እውነት ነፃ ያወጣችኋል’ (32) የዲያብሎስ ልጆች (42-47) ኢየሱስና አብርሃም (48-59) 9 ኢየሱስ ዓይነ ስውር ሆኖ የተወለደን ሰው ፈወሰ (1-12) ፈሪሳውያን ዓይኑ የበራለትን ሰው በጥያቄ አፋጠጡት (13-34) የፈሪሳውያን መታወር (35-41) 10 እረኛውና ሁለት የበጎች ጉረኖ (1-21) ኢየሱስ ጥሩ እረኛ ነው (11-15) “ሌሎች በጎች አሉኝ” (16) የመታደስ በዓል ሲከበር አይሁዳውያን ከኢየሱስ ጋር ተገናኙ (22-39) ብዙ አይሁዳውያን አላመኑም (24-26) “በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ” (27) “እኔና አብ አንድ ነን” (30, 38) በዮርዳኖስ ማዶ የሚገኙ ብዙ ሰዎች አመኑ (40-42) 11 አልዓዛር ሞተ (1-16) ኢየሱስ ማርታንና ማርያምን አጽናናቸው (17-37) ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት አስነሳው (38-44) ኢየሱስን ለመግደል የተጠነሰሰ ሴራ (45-57) 12 ማርያም በኢየሱስ እግር ላይ ዘይት አፈሰሰች (1-11) ኢየሱስ እንደ ድል አድራጊ ሆኖ ገባ(12-19) ኢየሱስ እንደሚሞት ተናገረ (20-37) አይሁዳውያን እንደማያምኑ የተነገረው ትንቢት ተፈጸመ (38-43) ኢየሱስ ዓለምን ለማዳን መጣ (44-50) 13 ኢየሱስ የደቀ መዛሙርቱን እግር አጠበ (1-20) ኢየሱስ፣ ይሁዳ ከሃዲ መሆኑን አጋለጠ (21-30) አዲስ ትእዛዝ (31-35) “እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ” (35) ኢየሱስ፣ ጴጥሮስ እንደሚክደው ተናገረ (36-38) 14 ወደ አብ መቅረብ የሚቻልበት ብቸኛው መንገድ ኢየሱስ ነው (1-14) “እኔ መንገድ፣ እውነትና ሕይወት ነኝ” (6) ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስን እንደሚልክ ቃል ገባ (15-31) “ከእኔ አብ ይበልጣል” (28) 15 የእውነተኛው የወይን ተክል ምሳሌ (1-10) የክርስቶስ ዓይነት ፍቅር እንድናሳይ የተሰጠ ትእዛዝ (11-17) ‘ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም’ (13) ዓለም የኢየሱስን ደቀ መዛሙርት ይጠላል (18-27) 16 የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ሊገደሉ ይችላሉ (1-4ሀ) መንፈስ ቅዱስ የሚያከናውነው ሥራ (4ለ-16) የደቀ መዛሙርቱ ሐዘን ወደ ደስታ ይለወጣል (17-24) “እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ” (25-33) 17 ኢየሱስ ከሐዋርያቱ ጋር ሆኖ ያቀረበው የመጨረሻ ጸሎት (1-26) አምላክን ማወቅ የዘላለም ሕይወት ያስገኛል (3) ክርስቲያኖች የዓለም ክፍል አይደሉም (14-16) “ቃልህ እውነት ነው” (17) ‘ስምህን አሳውቄአለሁ’ (26) 18 ይሁዳ ኢየሱስን ከዳ (1-9) ጴጥሮስ በሰይፍ ጆሮ ቆረጠ (10, 11) ኢየሱስ ወደ ሐና ተወሰደ (12-14) ጴጥሮስ ኢየሱስን ለመጀመሪያ ጊዜ ካደ (15-18) ኢየሱስ፣ ሐና ፊት ቀረበ (19-24) ጴጥሮስ ኢየሱስን ለሁለተኛና ለሦስተኛ ጊዜ ካደ (25-27) ኢየሱስ፣ ጲላጦስ ፊት ቀረበ (28-40) “መንግሥቴ የዚህ ዓለም ክፍል አይደለም” (36) 19 ኢየሱስ ተገረፈ፤ ሰዎችም አፌዙበት (1-7) ጲላጦስ በድጋሚ ኢየሱስን ጠየቀው (8-16ሀ) ኢየሱስ በጎልጎታ በእንጨት ላይ ተቸነከረ (16ለ-24) ኢየሱስ ለእናቱ አስፈላጊውን ዝግጅት አደረገላት (25-27) ኢየሱስ ሞተ (28-37) ኢየሱስ ተቀበረ (38-42) 20 መቃብሩ ባዶ ሆነ (1-10) ኢየሱስ ለመግደላዊቷ ማርያም ተገለጠ (11-18) ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ተገለጠ (19-23) ቶማስ ተጠራጠረ፤ በኋላ ግን አመነ (24-29) የዚህ ጥቅልል ዓላማ (30, 31) 21 ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ተገለጠ (1-14) ጴጥሮስ ኢየሱስን እንደሚወደው አረጋገጠለት (15-19) “ግልገሎቼን መግብ” (17) ኢየሱስ የሚወደው ደቀ መዝሙር ወደፊት የሚያጋጥመው ሁኔታ (20-23) መደምደሚያ (24, 25) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ዮሐንስ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ዮሐንስ—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ ዮሐንስ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ዮሐንስ ገጽ 1361-1362