መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም መስከረም 2018

ይህ እትም ከጥቅምት 29 እስከ ታኅሣሥ 2, 2018 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

“እነዚህን ነገሮች ስለምታውቁ ብትፈጽሟቸው ደስተኞች ናችሁ”

ምንጊዜም ትሕትና ማሳየት የምንችለው በየትኞቹ መንገዶች ነው? እንዲህ ማድረጋችን አስፈላጊ የሆነውስ ለምንድን ነው?

አረጋውያን ክርስቲያኖች—ይሖዋ ታማኝነታችሁን ከፍ አድርጎ ይመለከታል

በዛሬው ጊዜ ያሉ አረጋዊ ክርስቲያን ወንድሞች ልካቸውን እንደሚያውቁ ያሳዩት እንዴት ነው?

ፍቅር በማሳየት ሌሎችን ማነጻችሁን ቀጥሉ

በእነዚህ አስቸጋሪ ጊዜያት፣ አንዳችን ሌላውን ማጠናከር የምንችለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

‘ደስተኛውን አምላክ’ የሚያገለግሉ ደስተኞች ናቸው

ችግሮችና ፈተናዎች ቢኖሩም እንኳ ደስተኞች መሆን የምንችለው እንዴት ነው?

ሰዓት ስንት ነው?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ ሰዎች ሰዓት ስንት እንደሆነ የሚገልጹት እንዴት ነበር?

ሁሉን ቻይ ሆኖም አሳቢ

ይሖዋ ለሌሎች አሳቢነት በማሳየት ረገድ ግሩም ምሳሌ የተወው እንዴት ነው?

አሳቢነትና ደግነት በማሳየት ይሖዋን ምሰሉ

በቤተሰባችንና በጉባኤ ውስጥ እንዲሁም በአገልግሎት ላይ ለሌሎች አሳቢነት ማሳየት የምንችልባቸውን መንገዶች አንብብ።