በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መግቢያ

መግቢያ

ዓለማችን በጥላቻ ተሞልቷል። ጥላቻ በተለያዩ መንገዶች ይገለጻል። አድልዎ፣ ትንኮሳ፣ ስድብ ወይም አካላዊ ጥቃት የጥላቻ መገለጫዎች ናቸው። ታዲያ ጥላቻን ድል ማድረግ ይቻላል? ይህ መጽሔት፣ መጽሐፍ ቅዱስ የጥላቻን ሰንሰለት ለመበጠስ የሚረዳን እንዴት እንደሆነ ያብራራል። በተጨማሪም አምላክ ጥላቻን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማስወገድ ስለገባው ቃል ይገልጻል።